Brake Rotor Replacement

Brake Rotor Replacement

Brake Rotor Replacement| የብሬክ Rotor መተካት

የፍሬን ፍተሻ ለማግኘት ጊዜው እንደ ሆነ እርግጠኛ ምልክት በሀይዌይ ፍጥነቶች ሲነዱ መኪናዎ  ሲወዛወዝ ነው። መኪናዎ የመወዛወዝ ስሜት ካለው  የብሬክዎን ሮተርዎች እንደተጎዱ አመላካች ነው። ከጊዜ በኋላ የብሬክ ካሊፐርስ ወደ ብሬክ ሮተሮች የሚገፋው ግፊት በ ብሬክ ሮቶሮች ላይ  የሚያበላሹ በሙቀት  የሚፈጠሩ ነጠብጣቦችን እና ጉድጉዋዶችን ያስከትላል ፡፡ ሌላው የጉዳት ምክንያት በጣም ቀጭን ከሆነ የብሬክ ፓድ ሊመጣ ይችላል ፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣  የብሬኩ ፓድ ከ ሮቶሩ ብረት ጋር በመፋጨት የበለጠ ጉዳት ያመጣል።

Categories

Archives

July 2024
M T W T F S S
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293031